Wn/am/ዋና ገጽ

From Wikimedia Incubator
< Wn‎ | am(Redirected from Wn/am/Main Page)
Wn > am > ዋና ገጽ
Ethiopian flag የኢትዮጵያ ባንዲራ.png

እንኳን ወደ ዊኪዜና ደህና መጡ



ይሄ ገና የ Wikimedia Incubator ገጽ ነው። ዋናው አላማ በአማርኛ ዊኪዚና መፍጠር ነው።

ዛሬ ረቡዕ 10 ኦገስት 2022 ነው። እስከ አሁን ዊኪሚዲዲያ ኢንኩቤተር ዋናው ፕሮጄክት ውስጥ 2,578,756 አሉ

በኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች በሙሉ። ይህ ውክዜና (ፈጣን ዜና) የጋዜጠኝነት ስርዓትን እስከጠበቀ ድረስ ማንም ሰው ሊሰራበት የሚችል ነው። አንድ ዜናን ለማቅረብ የማንንም ፈቃድ መጠየቅ ወይም መለማመጥ አያስፈልግም። ጋዜጠኞች ሙያቸውን ማዳበር ብቻ ሳይሆን ፩. በስራቸው ጥራትና ታዕማኒነት ብቻ በህብረተ ሰቡ ሊታወቁ ይችላሉ፤ ፪. ሳንሱር የሚያደርጋቸው የለም፤ ፫. እውነት በመናገራቸው ጉዳት የሚደርስባቸው ከሆነ በብዕር ስም መጻፍ ይችላሉ፤ ፬. ጓደኛ ይፈጥራሉ፣ ዜናን ለመስራት ይተባበራሉ፤ ፭. ይማማራሉ፤ ፮. ያስተምራሉ፤

በዚህ የዜና መዋዕል ላይ ለመሳተፍ የግድ በጋዜጠኝነት ሞያ መሰልጠን አያስፈልግም። የምስክር ወረቀት ማምጣትም አያስፈልግም። የጋዜጠኝነት ፍላጎት ካለ ሌላው ሁሉ ይደረስበታል።

ዜናውን በአማርኛ መጻፍ ይቻላል።