እርዳታ:ይዞታ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ማንኛውንም ገጽ ስለ ማዘጋጀት ወይም ስለ ማስተካከል ሌላ ጠቃሚ መረጃ በማዘጋጀት ዕርዳታው ገጽ ላይ ይገኛል።

በፊደል ማቀነባበር በቀላሉ![ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ባማርኛ ለመጻፍ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። እነዚህን ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ በመዘርዘር ምርጫውን ለተጠቃሚ እንተዋለን።

ራሱ ገጹ ላይ የተገጠመው ዘዴ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኢትዮ ፒክ ሴራ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፍለጋ ሳጥኑ (search box) ላይና የጽሁፍ ሳጥኑ (editbox) ላይ የተገጥመው የአማርኛ መጻፊያ እንዴት እንደሚሰራ ኢትዮፒክ ሴራ ላይ ስላለ እስለኪለመድ በራሱ መስኮት ላይ ከፍቶ እያዩ መጻፉ ይረዳል::ይህን ዘዴ ካልተጠቀሙ ሌሎች ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል።

በ ሲስተም ደረጃ የሚሰሩ የጽሁፍ ረዳት ሶፍትዌሮች (virtual keyboards)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ግዕዝ ሀበነ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ግዕዝ ሀበነ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ በግዕዝ ፊደሎች ለመጻፍ የሚያስችል ሶፍትዌር ነው። የሚሰራው MS/Windows ኮምፒውተሮች ላይ ሲሆን አጠቃቀሙ የተለየና የግዕዝ ፊደሎችን ድምጽ የተከተለ ነው። እዚህ ገጽ www.branah.com ላይ እንዴት ሶፍትዌሩን ማውረድና መጫን እንደሚቻል፣ አጠቃቀሙንም ጭምር የሚያሳይ ቪዲዮ ያገኛሉ።

<fontsize="+1">ፋየር ፎክስ እና አኒኪ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፋፎክስን (Mozilla firefox) firefox የሚባለውን የኢንተርኔት መጎብኛ (browser) ለምትጠቀሙ በፊደል የማዘጋጀት ዘዴ ተዘጋጅቷል። ከማዘጋጀት ሠንተረዡ በላይ «በፊደል ለመ