O

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...
Latin alphabet Oo.svg

O / oላቲን አልፋቤት አሥራ አምስተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ኢር
ቅድመ ሴማዊ
ዐይን
የፊንቄ ጽሕፈት
ዐይን
የግሪክ ጽሕፈት
ኦሚክሮን
ኤትሩስካዊ
O
ላቲን
O
D4
Proto-semiticO-01.png PhoenicianO-01.svg Omicron uc lc.svg EtruscanO-01.svg Roman O

የ«O» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዐይን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኦሚክሮን" (Ο ο) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ዐ» («ዐይን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'O' ዘመድ ሊባል ይችላል።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ O የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።