P

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...
Latin alphabet Pp.svg

P / pላቲን አልፋቤት አሥራ ስድስተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
የፊንቄ ጽሕፈት
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
P
ላቲን
P
D21
Proto-semiticP-01.png PhoenicianP-01.svg Greek nu EtruscanP-01.svg Roman N

የ«P» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "" (Greek Pi archaic.svg፤ በኋላም Π π) ደረሰ።

ከ400 ዓክልበ. በፊት፣ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት «Ρ» እንደ ምሥራቁ ለ/ር/ ድምጽ ይጠቀም ነበር። በኋላ ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ፈ» («ፈፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ፔ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'P' ዘመድ ሊባል ይችላል።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ P የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።