K

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...
Latin alphabet Kk.svg

K / kላቲን አልፋቤት አሥራ አንደኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
/ደ/
ቅድመ ሴማዊ
ካፍ
የፊንቄ ጽሕፈት
ካፍ
የግሪክ ጽሕፈት
ካፓ
ኤትሩስካዊ
ላቲን
d
Proto-semiticK-01.png PhoenicianK-01.svg Kappa uc lc.svg EtruscanK-01.svg Roman K

የ«K» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ካፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዕጅ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ ግን የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች ሥርዓት ለድምጹ /ደ/ ጠቅሞት ነበር።

የካፍ ቅርጽ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ካፓ" (Κ κ) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «» («ካፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ካፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'K' ዘመድ ሊባል ይችላል።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ K የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።