Marketplace እቃዎችን በአካባቢዎ በቀላሉ ማግኘት፣ መግዛት እና መሸጥ እንዲችሉ ይረዳዎታል

የሚፈልጉትን ለማግኘት እና የማይፈልጉትን ለመሸጥ የ Facebook መለያዎን ይጠተቀሙ።

የኮቪድ-19 መረጃ ለገዢዎች እና ሻጮች

Facebook Marketplace ን በመጠቀም እንዴት በሃላፊነት መግዛት እና መሸጥ እንደሚሉ ይወቁ።

ተጨማሪ ይወቁ

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1.

Marketplace ምንድነው?

Marketplace በአካባቢዎ ለመግዛት እና ለመሸጥ ቀላል፣ አመቺ መንገድ ነው። ምርጥ ነገሮችን ለመሸመት ለሽያጭ በሚቀርቡ ዝርዝሮች ላይ ማየት ወይም በአቅራቢያዎ ከሚገኙ ነገሮች መፈለግ ይችላሉ።

2.

ለምንድነው Marketplace የምጠቀመው?

በ Facebook አማካኝነት በቀጥታ እቃዎችን መዘርዘር እንዲሁም የቆንጆ ሸቀጦችን ማግኘት ይችላሉ። ሌላ መተግበሪያ ማውረድ ወይም አዲስ መለያ ማሰናዳት አያስፈልጎትም። በአካባቢ ማበረሰብዎ ወስጥ ከሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ጋር ይገናኙ እንዲሁም የሚሸጡ ልዩ እቃዎችን ያግኙ።

3.

የት ላገኘው እችላለሁ?

Marketplace የ Facebook መተግበሪያ እንዲሁም ዴስክቶፖች እና ታብሌቶች ላይ ይገኛል። ን ላይ ባለው መተግበሪያ ከስር ወይም Android ላይ ባለው መተግበሪያ ከላይ ይፈልጉት። የድረገጽ አሳሽ በመጠቀም ላይ ከሆኑ፣ ይህንን የ Marketplace ምልክት በ Facebook ገጽ በግራ በኩል ልያገኙት ይችላሉ።

4.

ሰዎች ምን አይነት ነገሮችን ነው ሰዎች የሚገዙት እንዲሁም የሚሸጡት?

ከአልባሳት፣ ተሌቪዥኖች፣ መኪናዎች እና ሪል ኢስቴቶችን ሳይቀር ጀምሮ ሁሉም ነገር ማግኘት ይችላሉ። ሰዎች እና የንግድ ድርጅቶች ያገለገሉም ይሁን አዳዲስ ምርቶችን ለሽያጭ ማቅረብ ይችላሉ። Marketplace ላይ ሙሉ በየፈርጁ የቀረቡ ዝርዝሮችን ይዩ።

5.

እንዴት ነው Marketplace ላይ ደህንነቴ በተጠበቀ ሁኔታ ተግባቦት ማድረግ የምችለው?

ሰዎች እርስዎ Facebook ላይ በይፋ የምያጋሩትን መረጃ ብቻ ነው ማየት የሚችሉት። ምን ያህል መረጃ ማጋራት እንዳለብዎ የሚወስኑት ራስዎ ኖት። አይፈለጌ እና ማታለልን ለማስወገድ Facebook Messenger ይጠቀሙ ወይም በ Marketplace አማካኝነት ተግባቦት ያድርጎ። የግል ወይም የባንክ መረጃዎትን አያጋሩ።

6.

ችግሮችን እንዴት ነው ሪፖርት የማደርገው?

እርስዎ Marketplace በሚጠቀሙበት ጊዜ ምርጥ ተሞክሮ እንድያሳልፉ እንፈልጋለን። የሆነ ሰው ወይም ለሽያጭ የቀረበ ዝርዝር በተመለከተ እንደ የማህበረሰብ ስተንዳርዶችን መጣስ፣ የማዋረድ ወይም አጠራጣሪ ባህሪያት የመሳሰሉ ችግሮች ካሉቦት፣ ወደ Facebook ሪፖርት ለማድረግ ቀላል ነው። ለሽያጭ የቀረበው ነገር የዝርዝር ገጽ ላይ ወይም የሻጩ/ገዢው የ Marketplace ግለ-ማህደር ላይ ሪፖርት ማድረጊያ አገናኝ ይፈልጉ።

7.

Marketplace ለመጠቀም እድሜዎ ስንት መሆን አለበት?

Marketplace ላይ ለመግዛት እና ለመሸጥ እድሜዎ 18 ወይም የበለጠ መሆን አለበት።

8.

Marketplace የት ነው የሚገኘው?

Marketplace አፍጋኒስታን፣ አላንድ ደሴቶች (ፊንላንድ)፣ አልባንያ፣ አልጀርያ፣ የአሜሪካ ሳሞአ፣ አንዶራ፣ አንጎላ፣ አንታርቲካ፣ አንቲግዋ እና ባርቡዳ፣ አርጀንቲና፣ አርመንያ፣ አውስትራልያ፣ ኦስትርያ፣ አዘርባጃን፣ ባህሬን፣ ባንግላድሽ፣ ባርባዶስ፣ ቤላሩስ፣ በልጄም፣ ቤሊዝ፣ ቤኒን፣ ቤርሙዳ፣ ብሁታን፣ ቦሊቭያ፣ ቦናይር፣ ቦሲንያ እና ሀርዘጎቪንያ፣ ቦትስዋና፣ ብራዚል፣ የብሪታንያ ህንድ ውቅያኖስ ግዛት፣ የብሪታንያ ቨርጅን ደሴቶች፣ ብሩኒ፣ ቡልጋርያ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ብሩንዲ፣ ካምቦድያ፣ ካሜሮን፣ ካናዳ፣ ኬብ ቨርዴ፣ ማእከላይ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ቻድ፣ ቺለ፣ ክሪስማስ ደሴቶች፣ ኮኮስ (Keeling) ደሴቶች፣ ኮሎምብያ፣ ኮሞሮስ፣ ኩክ ደሴቶች፣ ኮስታ ሪካ፣ ክሮሽያ፣ ኩራካኦ፣ ሳይፕረስ፣ ቼክ ሪፐብሊክ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ዴንማርክ፣ ጂቡቲ፣ ዶሚኒካ፣ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ፣ ኢኳዶር፣ ግብጽ፣ ኢል ሳልቫዶር፣ ኢኳተርያል ጊኒ፣ ኤርትራ፣ ኢስቶንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ፎክላንድ ደሴቶች፣ ፋሮ ደሴቶች፣ የማይክሮኔዥያ ፌደራል መንግስታት፣ ፊጂ፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ፍረንች ፖሊኔዥያ፣ ጋቦን፣ ጋምቢያ፣ ጆርጂያ፣ ጀርመን፣ ጋና፣ ጂብላርተር፣ ግሪክ፣ ግሪንላንድ፣ ግሬናዳ፣ ጓዴሎፕ፣ ጉዋም፣ ጓቲማላ፣ ጉርንሲ፣ ጊኒ፣ ጊኒ-ቢሳው፣ ጉያና፣ ሃይቲ፣ ሆንድራስ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ሃንጋሪ፣ አይስላንድ፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ኢራቅ፣ አየርላንድ፣ አይስል ኦፍ ማን፣ እስራኤል፣ ጣልያን፣ አይቮሪ ኮስት፣ ጀማይካ፣ ጃን ማየን፣ ጀርሲ፣ ጆርዳን፣ ካዛኪስታን፣ ኬንያ፣ ኪሪባቲ፣ ኮሶቮ፣ ኩዌት፣ ኪርጊስታን፣ ሌኦስ፣ ላቲቭያ፣ ሊባኖስ፣ ላይበርያ፣ ሊብያ፣ ሌቸንስተይን፣ ሊቱንያ፣ ሉክዘምበርግ፣ ማካኡ፣ ማሴዶንያ፣ ማዳጋስካር፣ ማላዊ፣ ማሌዥያ፣ ማልዲቭስ፣ ማሊ፣ ማልታ፣ ማርሻል ደሴቶች፣ ሞሪታንያ፣ ሞሪሸስ፣ ሜክሲኮ፣ ሞልዶቫ፣ ሞናኮ፣ ሞንጎልያ፣ ሞንተኔግሮ፣ ሞንትሲራት፣ ሞሮኮ፣ ሞዛምቢክ፣ ናሚብያ፣ ናውሩ፣ ኔፓል፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒው ካሊዶንያ፣ ኒው ዝላንድ፣ ኒካራግዋ፣ ኒጀር፣ ናይጄርያ፣ ኒዩ፣ ኖርፎክ ደሴቶች፣ ሰሜናዊ ማርያና ደሴቶች፣ ኖርወይ፣ ኦማን፣ ፓኪስታን፣ ፓላኡ፣ ፍልስጤም፣ ፓናማ፣ ፓፓው ኒው ጊኒ፣ ፓራጓይ፣ ፔሩ፣ ፊሊፕኒስ፣ ፒትካርን ደሴቶች፣ ፖላንድ፣ ፖርቱጋል፣ ፒዩርቶ ሪኮ፣ ኳታር፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ሮማንያ፣ ሩስያ፣ ርዋንዳ፣ ሰይንት ባርዝልሚ፣ ሰይንት ኪትስ፣ ሰይንት ሊችያ፣ ሰይንት ማተርቲን፣ ሰይንት ፒረ እና ሚክዊሎን፣ ሰይንት ቪንሰንት እና ዘ ግሪናዲንስ፣ ሳሞኣ፣ ሳን ማሪኖ፣ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ሳውዲ አረብያ፣ ሰኔጋል፣ ሰርብያ፣ ሲሸልስ፣ ሴራ ልዮን፣ ሲንጋፑር፣ ሲንት ኢስታትዮስ እና ሳባ፣ ሲንት ማርቲን፣ ስሎቫክያ፣ ስሎቬንያ፣ ሶሎሞን ደሴቶች፣ ሶማልያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ደቡብ ጆርጂያ፣ እና ደቡብ ሳንድዊች ደሴቶች፣ ደቡብ ሱዳን፣ ስፐይን፣ ስሪ ላንካ፣ ሰይንት ሄለና፣ ሱሪናም፣ ቫልባርድ እና ጃን ማይን፣ ስዋዚላንድ፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ታጃኪስታን፣ ታንዛንያ፣ ታይላንድ፣ ዘ ባህማስ፣ ቲሞር ለስቲ፣ ቶጎ፣ ቶኪላኡ፣ ቶንጋ፣ ትሪንዳድ እና ቶባጎ፣ ቱኒዝያ፣ ቱርክ፣ ተርኪምስታን፣ ተርክስ እና ካይኮስ፣ ቱቫሉ፣ ኡጋንዳ፣ የተባበሩት አረብ ኢመረትስ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ዩናይትድ ስቴትስ ማይኖር አውትላዪንግ ደሴቶች፣ ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ፣ ኡራጋይ፣ ኡዝበኪስታን፣ ቫኑዋቱ፣ ቫቲካን ከተማ፣ ቬንዝዌላ፣ ቬትናም፣ ዋሊስ እና ፉቱና፣ ምእራብ ሰሃራ፣ የመን፣ ዛምብያ እና ዚምባብዌ ውስጥ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18 አመት እና ከዚህ በላይ የሆናቸው ሰዎች ክፍት ነው። Marketplaceን በ iPhone 5 ወይም ከዚህ በላይ፣ Android እና iPad ላይ በ Facebook መተግበሪያ ወይም ዴስክቶፕዎ ላይ በ www.facebook.com/marketplace

© Facebook። ሁሉም መብቶቹ የተጠበቁ ናቸው።

በተጨማሪም Marketplace የት እንደሚገኝ የ Marketplace ማውጫላይ ማየት ይችላሉ።

ተጨማሪ ጥያቄዎች መጠየቅ ይፈልጋሉ?የእገዛ ማእከሉላይ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

ስለግላዊነትደንቦችኩኪዎችእገዛ